#ጥቆማ

TIKVAHUNIVERSITYneutral2026-08-07 10:02:33 UTC
AdYour ad here[email protected]

#ጥቆማ በ2019 የትምህርት ዘመን ወደ ሸገር ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት (SIT) ለመግባት ያመልክቱ! የማመልከቻ ጊዜው እስከ ነሐሴ 24/2018 ዓ.ም መራዘሙን ኢንስቲትዩቱ ገልጿል። የትምህርት መስኮች ● Electrical Engineering ● Biotechnology ● Space Science ● Mechanical Engineering ● AI ● Nuclear engineering ያመልክቱ 👇 https://sitedu.info/admission/application መስፈርቶች ● የ11ኛ እና 12ኛ ክፍል አማካኝ ውጤት 90% ● የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት 95 ፐርሰንታይል ● ከ500-700 ቃላት የግል መግለጫ መጻፍ ይኖርብዎታል ● የድጋፍ ደብዳቤ ከ2ኛ ደረጃ መምህርዎ/ሜንተርዎ ማጻፍ ● የማኅበረሰብ በጎ አገልግሎት የሰጡት ካለ ቢያይዙ ጥሩ ነው @tikvahuniversity

Read the full story at tikvahuniversity ↗
AdYour ad here[email protected]