“ይህ መንግሥትን ደካማ ያስመስለዋል” - ቲቦር ናዥ
“ይህ መንግሥትን ደካማ ያስመስለዋል” - ቲቦር ናዥ የቀድሞው የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ልዑክ ቲቦር ናዥ በአዲስ ስታንዳርድ ላይ በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች የተፈጸመውን ከፍተኛ ጥቃት ኮንነው ተናገሩ። የቀድሞው የአሜሪካ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደሩ፤ ድርጊቱ “የኢትዮጵያን ገጽታ ያጎድፋል” ሲሉም አሳስበዋል። አምባሳደር ቲቦር በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልእክት የመንግሥት ድርጊት ለአገሪቱ ወሳኝ በሆነ ወቅት ላይ መጥፎ መልእክት አስተላልፏል ብለዋል። "ስለ መንግሥት ምንም ዓይነት አስተያየት ቢኖራችሁ፣ የአዲስ ስታንዳርድ አዘጋጅን ማፈን እና መሥሪያ ቤቱን መውረር ለኢትዮጵያም ሆነ ለሕዝቡ መልካም አይደለም” ያሉት አምባሳደር ቲቦር፣ አዲስ ስታንዳርድ “ሚዛናዊ፣ ተኣማኝ እና ሚዲያ ሊሆን የሚችለውን ያህል ገለልተኛ ነው” ብለው መስክረዋል። አክለውም፥ “ይህ…
Read the full story at addis_news ↗