#Update
#Update በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች የዋስትና መብታቸው ተነስቶ ጉዳያቸውን በእስር ላይ ሆነው እንዲከታተሉ አቃቢ ህግ አቤቱታ አቀረበ። • በአቤቱታው ላይ ብይን ለመስጠት ለዛሬ 9 ሰዓት ቀጠሮ ተሰጥቷል። በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች በ 400 እና 500 ሺ ብር የገንዘብ ዋስትና ጉዳያቸውን ከውጭ ሆነው እንዲከታተሉ የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የልደታ ምድብ ችሎት ውሳኔ መስጠቱ ይታወቃል። በክስ መዝገቡ በ 5ኛ ተከሳሽነት የተቀመጠው መንሱር ጀማልም የዋስትና መብቱ በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ተወስኖለት ጉዳዩን ከውጭ ሆኖ እተተከታተለ ይገኛል። ተከሳሾቹ አቅርበውት የነበረው የክስ መቃወሚያ በፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ሐምሌ 29/2018 ዓም በዋለው ችሎት ሙሉ በሙሉ ውድቅ…
Read the full story at tikvahethiopia ↗