እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን🙏

ADDIS_NEWSneutral2026-08-07 10:35:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

እንኳን ለጾመ ፍልሰታ በሰላም አደረሳችሁ፤አደረሰን🙏 የፍልሰታ ጾም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍልሰቷንና ክብሯን በማሰብ የሚጾም የጸሎት፣ የንስሐ፣ የምልጃና የምሕረት ጾም ነው። ጾመ ፍልሰታ የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ሥጋዋ ከሞትና መቃብር መለየትና ማረግን ያመለክታል። በእነዚህ የተቀደሱ ቀናት ምእመናን በጾም፣ በስግደት፣ በጸሎትና በምጽዋት በመትጋት የእግዚአብሔርን ምሕረት ይለምናሉ፤ “እምነት ያለው ሥራ ይኑረው” እንዲል ቃሉ፣ ጾም ከምጽዋት ጋር ሲታጀብ በፊቱ የተወደደ መሥዋዕት ይሆናል። “ቤተ ቅዱሳን ፈትለወርቅ ማርያም የእናቶች ገዳም” በከባድ ንፋስና ዝናብ ምክንያት ቤተ መቅደሱ ፈርሶ ይገኛል፣ መነኮሳቱም በድርቅና በርሃብ ከባድ ፈተና ውስጥ ናቸው። መሬቱ ደርቋል፣ ከጸሎት መልስ የሚቀመስ እህል ጠፍቷል፣ መነኮሳቱ…

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]