በ'ፊንቴክ' ማጭበርበር የተከሰሱ አርቲስቶች የዋስትና መብት እንዲነሳ አቃቢ ህግ ጠየቀ‼

WASULIFEneutral2026-08-07 10:56:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

በ'ፊንቴክ' ማጭበርበር የተከሰሱ አርቲስቶች የዋስትና መብት እንዲነሳ አቃቢ ህግ ጠየቀ‼ ​በ'ፊንቴክ' የማታለል ወንጀል የተከሰሱት እነ ሰራዊት ፍቅሬ ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ በፍርድ ቤት ውድቅ ተደረገ። ​አቃቢ ህግ ተከሳሾች እና ጠበቃቸው "እግረኛው" በተባለ ሚዲያ ቀርበው ፍርድ ቤቱ ላይ ተጽዕኖ ለማሳደር እና የፍትሕ ሂደቱን ለማዛባት ሞክረዋል ሲል፡- 📌​የዋስትና መብታቸው ተነስቶ በእስር እንዲቆዩ፣ 📌​በወንጀል ሕግ አንቀጽ 457 እንዲቀጡ፣ 📌የእግረኛው ሚዲያ ​ዘገባው ተነስቶ ይቅርታ እንዲጠየቅበት አቤቱታ አቅርቧል። ​ተከሳሾቹ በበኩላቸው ወደ ሚዲያ የሄዱት የተበላሸ ስማቸውን ለማደስ እንጂ ሕግ ለመጣስ እንዳልሆነ ተከራክረዋል። ​ፍርድ ቤቱ በቀረበው አቤቱታ ላይ ብይን ለመስጠት ለዛሬ 9 ሰዓት ቀጠሮ ይዟል።(ቲክቫህ) #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]