የሕገ ወጡ ሕወሃት የባሕር በር የማሳጣት ታሪካዊ ጠባሳ እና የዛሬው ሀገር ማፍረስ ሴራ !
የሕገ ወጡ ሕወሃት የባሕር በር የማሳጣት ታሪካዊ ጠባሳ እና የዛሬው ሀገር ማፍረስ ሴራ ! "የባሕር ኃይላችን መልሕቅ የጣለበት፤ የጠቅል አሽከሮች በፓሪስ እና በኒውዮርክ የተሟገቱለት፤ የአሉላ ፈረሶች ውኃ የጠጡበት፤ የኢትዮጵያ ወጣቶች ዋና የዋኙበት፣ የት አለ ባሕሩ በደም የማልንበት?" ሲል ኢትዮጵያ ከባሕር በር ስትገለል እና የባሕር ኃይሎቿ ሲበተኑ በወቅቱ የባሕር ኃይል አባሉ ተቀኝቷል። ኢትዮጵያ ለበርካታ ዘመናት የባሕር በር ባለቤት እንደነበረች የታሪክ መዛግብት ያስረዳሉ። ከአሰብ በተጨማሪ ከአዱሊስ እስከ ገምበዛ፤ ከዘይላ እስከ ምፅዋ ድረስ በርካታ ወደቦች ነበሯት። ከአክሱም እስከ ዛግዌ፤ ከአጼ ፋሲል እስከ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዘመነ መንግሥት ድረስ ሙሉ በሙሉ ከባሕር በር ሳትገለል ተጠቃሚ ኾና ቆይታለች። የኢትዮጵያ የባሕር በር ተጠቃሚነት በዘረኝነት ተጸንሶ፤ በመከፋፈል…
Read the full story at amharamassmedia ↗