በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከተማ ከሰሞኑ የወጣቶች አፈሳ በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈፀመ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልናል።

ADDIS_NEWSneutral2026-08-07 11:03:29 UTC
AdYour ad here[email protected]

በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከተማ ከሰሞኑ የወጣቶች አፈሳ በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈፀመ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልናል። በዚህ የተነሳ ወጥቶ መግባት አስቸጋሪ ሆኗል ያሉ ሲሆን የተወሰኑ ወጣቶች ገንዘብ እየከፈሉ እየተለቀቁ ነው ብለዋል @Addis_News @Addis_News

Read the full story at addis_news ↗
AdYour ad here[email protected]