ሜታ በሕፃናት ላይ ባደረሰው ጉዳት 567 ሚሊዮን ዶላር ተቀጣ‼

WASULIFEneutral2026-08-07 11:24:48 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሜታ በሕፃናት ላይ ባደረሰው ጉዳት 567 ሚሊዮን ዶላር ተቀጣ‼ ​ሜታ (ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም እና ዋትስአፕ) ሕፃናትን ከኦንላይን አደጋዎች አልጠበቀም በሚል የአሜሪካዋ ኒው ሜክሲኮ ግዛት ባቀረበችበት ክስ ከ567 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንዲከፍል በፍርድ ቤት ተወሰነበት። ​📌፡ የሜታ አልጎሪዝም አዋቂዎችን ወደ ታዳጊዎች ይዘት እንዲመሩ ማድረጉ እና ኩባንያው ስለ አደጋው የሚያስረዱ የውስጥ መረጃዎችን መደበቁ ነው። ​📌 አብዛኛው ገንዘብ ለታዳጊዎች የስነ-ልቦና ሕክምና፣ ለግንዛቤ ማስጨበጫ እና ለመከላከያ መርሐግብሮች ይውላል። ​📌፡ ሜታ በውሳኔው አለመስማማቱን እና ይግባኝ እንደሚል አስታውቋል።(DW) #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ====================…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]