ቱርክ ሳኡዲ አረቢያ እና ፓኪስታን የጋራ ወታደራዊ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱርክ ሳኡዲ አረቢያ እና ፓኪስታን ራሳቸውን ከጥቃት መካለከልና ደህንነታቸውን ማስጠበቅ የሚያስችል የሶስትዮሽ ወታደራዊ ስምምነት ተፈራርመዋል የመካ ስምምነት የተሰኘውን የሦስቱ ሀገራት የወታደራዊ ትብብር ስምምነት የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረሲብ ጣይብ ኤርዶኻን የሳኡዲ ልኡል አልጋ ወራሽ ሞሀመድ ቢን ሰልማን እና የፓኪስታኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ሻህባዝ ሻሪፍ ተፈራረመውታል ስምምነቱ የሀገራቱን ወታደራዊ ትብብር የበለጠ 8230 The post ቱርክ ሳኡዲ አረቢያ እና ፓኪስታን የጋራ ወታደራዊ ስምምነት ተፈራረሙ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗