የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የችግኝ ተከላ እና ለአቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስጀመረ።
የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በምሥራቅ ጎጃም ዞን የችግኝ ተከላ እና ለአቅመ ደካሞች የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስጀመረ። የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ጎዛምን ወረዳ በክረምት የበጎ ፈቃድ መርሐ ግብር በመሳተፍ የችግኝ ተከላ እና አቅም ለሌላቸው ወገኖች የመኖሪያ ቤት ግንባታን አስጀምረዋል። መርሐ ግብሩን ያስጀመሩት የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ጄኔራል የኑስ ሙሉ እንደገለጹት በየዓመቱ የሚከናወነው የክረምት የበጎ ፈቃድ ሥራ በተቋሙ የዳበረ ባሕል ነው። ኮሚሽነሩ አክለውም በዕለቱ የተተከሉት የአቮካዶ እና የቡና ችግኞች ዘላቂ ውጤት እንዲያስገኙ ኅብረተሰቡ አስፈላጊውን እንክብካቤ እንዲያደርግ አሳስበዋል። በዚሁ መርሐ ግብር ለአቅም ደካሞች እና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው ዜጎች የሚኾኑ የመኖሪያ ቤቶች ግንባታ የተጀመረ ሲኾን ቤቶቹ…
Read the full story at amharamassmedia ↗