የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 118 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ እንዳገኘ አስታወቀ
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 118 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ እንዳገኘ አስታወቀ የደንበኞቹ ቁጥር 5 ነጥብ 88 ሚሊዮን በላይ መሻገሩን አገልግሎቱ ገልጿል። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና ስራ አስፈጻሚ ኢንጅነር ጌቱ ገረመው የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ላይ እንዳስታወቁት በበጀት አመቱ በከተማና በገጠር የኤሌለክትሪክ ተጠቃሚነት ለማሳደግ ተሰርቷል። አዲስ የገጠር ቀበሌዎችንና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተደራሽ ለማድረግ በተከናወነው ስራም ከዋናው ግሪድ (የኤሌክትሪክ መረብ) 179 ተጠቃሚ ማድረግ ሲቻል ከዋናው ግሪድ የራቁ 26 የገጠር ቀበሌዎችና ከተሞችን በኦፍ ግሪድ (በፀሃይ ኃይል) አማራጭ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ሆነዋል። በዚህም በበጀት ዓመቱ ከዋናው ግሪድና በኦፍ ግሪድ በጠቅላላው 205 የገጠር ቀበሌዎችና መንደሮች ተጠቃሚ እንደሆኑ…
Read the full story at addis_reporter ↗