ከበድ ጥምረት ፈጠሩ‼
ከበድ ጥምረት ፈጠሩ‼ 📌ቱርክ፣ ሳኡዲ አረቢያ እና ፓኪስታን ተፈራረሙ‼ ቱርክ፣ ሳኡዲ አረቢያ እና ፓኪስታን ራሳቸውን ከጥቃት መከላከልና ቀጠናዊ ደህንነታቸውን ማስጠበቅም የሚያስችል የሶስትዮሽ ወታደራዊ ትብብር ስምምነት መፈራረማቸው ተገለጸ። 📌በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ለመቋቋም እና የሀገራቱን የደህንነት ስጋት በጋራ ለመከላከል የታለመ ነው። 📌 በሶስቱ ሀገራት መካከል የወታደራዊ ስልጠና፣ የቴክኒክ ድጋፍ እና የጦር መሳሪያዎች (የድሮን እና የጦር መርከቦች) ልውውጥን ያጠናክራል። 📌ስምምነቱ በተለይ በየመን ሁቲ ታጣቂዎች የ ሚሳኤል ጥቃት ስጋት ያለባትን ሳኡዲ አረቢያ የደህንነት ከለላ ያጠናክራል ተብሏል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr…
Read the full story at wasulife ↗