ሲፒጄ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ገለልተኛ የዜና ክፍሎችን “ለመበተን ዘመቻ” እያካሄዱ ነው ሲል ከሰሰ!
ሲፒጄ የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ገለልተኛ የዜና ክፍሎችን “ለመበተን ዘመቻ” እያካሄዱ ነው ሲል ከሰሰ! ጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ቡድኑ በሐሙስ ዕለት ባወጣው መግለጫ፣ እነዚህ ተከታታይ ክስተቶች በኢትዮጵያ ውስጥ ከሚገኙ ግንባር ቀደም ነጻ የመገናኛ ብዙኃን ተቋማት መካከል በአንዱ ላይ የሚደረገውን ጫና በከፍተኛ ሁኔታ ማባበሳቸውን ገልጻል። የሲፒጄ የአፍሪካ ፕሮግራም አስተባባሪ ሙቶኪ ሙሞ “በአዲስ ስታንዳርድ እና በዮናስ ከድር ላይ የተፈጸሙት እነዚህ ጥቃቶች የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት የአገሪቱን ነጻ የዜና ድርጅቶች ለመበተን የሚያካሂዱት ዘመቻ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ያሳያሉ” ብለዋል። አስተባባሪዋ ባለሥልጣናቱ “የተቋሙን ቁሳቁሶች በአፋጣኝ እንዲመልሱ፣ ከቢሮው በግዳጅ የማስወጣት ሂደትን እንዲያስቆሙ፣ ማንኛውንም ተጨማሪ ትንኮሳ እንዲያቆሙ እና ለዮናስ እስርና ጥቃት ተጠያቂ የሆኑ አካላት…
Read the full story at addis_news ↗