አዲስ አበባ ከቱሪስት መተላለፊያነት ወደ ቱሪስት መዳረሻነትና የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማዕከልነት
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ በኮሪደር ልማት በወንዝ ዳርቻና በመልሶ ማልማት ውብ ጽዱና ማራኪ ከተማ ሆናለች የኮሪደር ልማት የወንዝ ዳርቻ ልማት እና መልሶ ማልማት የከተማዋን ገጽታ ቀይሮታል መንገዶች ከነሙሉ መሠረተ ልማታቸው ሰፍተው ዘመናዊ ሆነዋል ሰፊና ጥራት ያላቸው አስፋልት መንገዶች ምቹ የሆኑ ንጹህ የእግረኛ መንገዶች እና የብስክሌት መንገድ የመብራትና የውበት ሥራዎች 8230 The post አዲስ አበባ 8211 ከቱሪስት መተላለፊያነት ወደ ቱሪስት መዳረሻነትና የኮንፈረንስ ቱሪዝም ማዕከልነት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗