«የኤርትራ ህዝብ በጨቋኝ ስርዓት ታፍኖ መኖር ሊያበቃ ይገባል» ብርጌድ ንሓመዱ

WASULIFEneutral2026-08-07 14:37:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

«የኤርትራ ህዝብ በጨቋኝ ስርዓት ታፍኖ መኖር ሊያበቃ ይገባል» ብርጌድ ንሓመዱ በኤርትራ ስር ነቀል የስርዓት ለውጥ ለማምጣትና የህዝቡን የለውጥ ፍላጎት ለማጠናከር እየሰራ መሆኑን የግንባር ሕዝባዊ ማዕበል ብርጌድ ንሓመዱ አስታወቀ። የግንባሩ የፖለቲካና ዲፕሎማሲ ኃላፊ አቶ በየነ ገብረእግዚአብሔር፣ የግብረ ኃይል ሰብሳቢ አቶ ዳዊት ይብራህ እና የዲፕሎማሲ ቡድን አባል አቶ ዳዊት ተፈሪ በጋራ በሰጡት መግለጫ፤ የኤርትራ ህዝብ ከስርዓቱ ጭቆና ወጥቶ ከኢትዮጵያና ከሌሎች ጎረቤት ሀገራት ጋር በመልካም ጉርብትና እና በልማት ሊተሳሰር እንደሚገባ ገልጸዋል። አመራሮቹ አክለውም፣ ሻዕቢያ የቀጣናውን ሰላም ለማደፍረስ ያቋቋመውና «ፅምዶ» የተባለው ቡድን ሕዝባዊ መሰረት የሌለውና ቀጠናውን ለማተራመስ የተዘጋጀ በመሆኑ፣ ለኤርትራም ሆነ ለትግራይ ሕዝብ ምንም ጥቅም እንደሌለው አብራርተዋል።…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]