2ኛው የአዲስ አበባ ሆስፒታሊቲ እና ቱሪዝም እውቅና እና ሽልማት መርሃ ግብር ነሃሴ 23 ሊካሄድ ነው

ZENA24NOWneutral2026-08-07 14:37:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

2ኛው የአዲስ አበባ ሆስፒታሊቲ እና ቱሪዝም እውቅና እና ሽልማት መርሃ ግብር ነሃሴ 23 ሊካሄድ ነው የአዲስ አበባ ሆቴል እና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር የ2ኛውን የከተማዋን የሆስፒታሊቲ እና ቱሪዝም እውቅናና ሽልማት መርሃ-ግብር የፊታችን ነሃሴ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በካፒታል ሆቴል እና ስፓ እንደሚያካሂድ ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል። በእውቅና መርሃ-ግብሩ ላይ በመንግስት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች፣ የአካዳሚክ ተመራማሪዎች፣ የዘርፉ ባለሃብቶችና ባለሙያዎች በተገኙበት በ4 ዋና ዋና ዘርፎች ከ25 በላይ ሽልማቶች እንደሚሰጡ ተገልጿል። ሽልማቶቹም የግል ሙያዊ ብቃትን፣ የድርጅቶችንና የሆቴሎችን አርአያነት፣ የማህበረሰብና የአካባቢ ጥበቃ ተጽዕኖን እንዲሁም ለዘርፉ ዕድገት የሕይወት ዘመን አስተዋፅኦ ያበረከቱ አካላትን የሚዘክሩ ናቸው። የአዲስ አበባ ሆቴል እና ቱሪዝም ባለሙያዎች ማህበር…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]