የኤርትራ ህዝብ በአንድ ጨቋኝ ስርዓት ታፍኖ መኖር ሊበቃ ይገባል፡- ብርጌድ ንሓመዱ‼️

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-07 14:43:37 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ ህዝብ በአንድ ጨቋኝ ስርዓት ታፍኖ መኖር ሊበቃ ይገባል፡- ብርጌድ ንሓመዱ‼️ የኤርትራ ህዝብ በአንድ ጨቋኝ ስርዓት ታፍኖ መኖር ሊያበቃና የስርዓት ለውጥ ሊመጣ እንደሚገባ የግንባር ሕዝባዊ ማዕበል ብርጌድ ንሓመዱ አስታወቀ። የቀጣናውን ሰላም አደጋ ላይ ለመጣል በጦርነት ፍላጎት የተጠመደው ፅምዶ ተብሎ የሚጠራው የሽብር ቡድን ሕዝባዊ ድጋፍና መሠረት እንደሌለውም ነው የገለጸው። የግንባር ህዝባዊ ማዕበል ብርጌድ ንሐመዶ የድርጅቱን ሰላማዊ ትግል እንቅስቃሴና ቀጣናዊ ትብብር በተመለከተ መግለጫ ሰጥቷል። የግንባር ህዝባዊ ማዕበል ብርጌድ ንሓመዱ የፖለቲካና ዲፕሎማሲ ኃላፊ በየነ ገብረእግዚአብሔር እንዳሉት፤ ብርጌድ ንሓመዱ በኤርትራ ስር ነቀል ለውጥ ለማምጣት ማህበራዊ መሰረት ያለው እንቅስቃሴ ነው። ግንባሩ የኤርትራን ዲያስፖራ በማደራጀት፣ በኤርትራ ያለውን ህዝብ የለውጥ ፍላጎት…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]