Update
Update በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች የዋስትና መብት አልተነሳም‼ በ'ፊንቴክ ኢንቨስትመንት' የማጭበርበር ወንጀል የተጠረጠሩ አርቲስቶች ጉዳያቸውን በእስር ላይ ሆነው እንዲከታተሉ አቃቤ ሕግ አቅርቦት የነበረውን አቤቱታ ፍርድ ቤቱ ውድቅ በማድረግ፣ ተከሳሾቹ በከባድ ማስጠንቀቂያ እንዲታለፉ ብይን ሰጠ። አቃቤ ሕግ ተከሳሾችና ጠበቃቸው በሚዲያ ማብራሪያ መስጠታቸው የፍትሕ ሂደቱንና ምስክሮችን ተጽዕኖ ውስጥ ይከተል በሚል ዋስትናቸው እንዲሰረዝ የጠየቀ ቢሆንም፣ ፍርድ ቤቱ በጥቃቅን ስህተቶች የዋስትና መብት መከልከል አግባብ አለመሆኑን ገልጿል። ሆኖም ዘገባው አሳሳች በመሆኑ ከሚዲያ እንዲወርድና ሚዲያው ይቅርታ እንዲጠይቅ ያዘዘ ሲሆን፣ የክስ ቀጠሮው ለጥቅምት 2 ቀን 2018 ዓ.ም ተይዟል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…
Read the full story at wasulife ↗