በህጻናት ጉልበት ብዝበዛ እና የመድፈር ጥቃት የተከሰሱ ሶስት ግለሠቦች በእስራት ተቀጡ

ZENA24NOWneutral2026-08-07 15:05:32 UTC
AdYour ad here[email protected]

በህጻናት ጉልበት ብዝበዛ እና የመድፈር ጥቃት የተከሰሱ ሶስት ግለሠቦች በእስራት ተቀጡ በባሌ ዞን ሀረና ቡልቅ ወረዳ አንጋቱ ቀበሌ ውስጥ በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ድንበር የማሻገር ወንጀል፣ በህጻናት ጉልበት ብዝበዛና በመድፈር ጥቃት የተከሰሱ ሶስት ግለሰቦች በእስራት እና በገንዘብ መቀጮ ተቀጥተዋል።የባሌ ዞን አቃቢ ህግ ፅ/ቤት የተለያዩ ወንጀሎች ምርመራ አቃቢ ህግ ደጀኔ ይገረሙ ከብስራት ሬዲዮ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንደገለጹት 1ኛ ተከሳሽ ቃሲም ሃጂ ጭቃቆ፣ 2ኛ ተከሳሽ ጫልቱ መሀመድ እና 3ኛተከሳሽ ኢሊሌ ኢብራሂም ድርጊቱን ፈፅመዋል። ሶስቱ ተከሳሾች የራሳቸውን የግል ጥቅም መሰረት በማድረግ፣ በቡድን ተደራጅተውና ተገናኝተው የወንጀል ድርጊቱን እንደፈፀሙ ተጠቁሟል።ታህሳስ 23 ቀን 2018ዓ.ም ከቀኑ 11 ሰዓት ላይ ሶስተኛ ተከሳሽ ኢሊሊ ኢብራሄም የተባለችው የአስራ ሶስት አመት…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]