ማዕዘናትን ማገናኘት
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ ተሸካሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያ አጀንዳ ጋር የሚጣጣም የሀገር ውስጥ የበረራ መረቡን በማስፋት መዳረሻዎቹን ማሳደጉን ቀጥሏል በአውሮፕላን ማረፊያ መሰረተ-ልማቶች በአውሮፕላኖች ግዥ እና በአዳዲስ የበረራ መስመሮች ላይ በሚደረግ ኢንቨስትመንት አየር መንገዱ የኢኮኖሚ ቅንጅትን በማፋጠን ሀገራዊ አንድነትን በማጠናከር እና ሁሉንም የሀገሪቱ ማዕዘናት የልማቱ 8230 The post ማዕዘናትን ማገናኘት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗