አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የCGIAR የመጀመሪያው የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ‼

NATNAELMEKONNEN21neutral2026-08-07 16:16:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ የCGIAR የመጀመሪያው የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ‼ ​የቀድሞው የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ኃይለማርያም ደሳለኝ፣ የዓለም አቀፉ የግብርና ምርምር ጥረት ጥግራ (CGIAR) የመጀመሪያው የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ተሾሙ። ​ከ2019 ጀምሮ የ‘AGRA’ የቦርድ ሊቀመንበር ሆነው ያገለገሉት አቶ ኃይለማርያም፣ በሀገር ውስጥና በአህጉር አቀፍ ደረጃ የግብርና ምርምርን፣ የምግብ ዋስትናንና የአየር ንብረት አጀንዳዎችን በማሳደግ በኩል ከፍተኛ ተሞክሮ ያላቸው በመሆኑ፣ አዲሱን የዓለም አቀፍ ግብርና ምርምር ተቋም የስኬት ምዕራፍ በጥሩ ሁኔታ ይመራሉ ተብሎ ተጠብቋል።

Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗
AdYour ad here[email protected]