ቤተሰብ ለመጠየቅ የሄደችውን ባለትዳር አስገድዶ መድፈር የፈፀመው አጓቷ እና ሌላኛው ተከሳሽ በእስራት ተቀጡ
ቤተሰብ ለመጠየቅ የሄደችውን ባለትዳር አስገድዶ መድፈር የፈፀመው አጓቷ እና ሌላኛው ተከሳሽ በእስራት ተቀጡ በካምባ ዙሪያ ወረዳ ኦቶሎ ቀበሌ ከርሼ በተባለ አካባቢ ነው የወንጀል ድርጊቱ የተፈፀመው። ፖሊስ እንዳታወቀው ተበዳይ 22 ዓመቷ ሲሆ ባለትዳር ናት ቤተሰቦቿን ለመጠየቅ በመንገድ ላይ እየተጓዘች ባለችበት ወቅት ተከሳሾቹ እንዳገኟት ተገልጿል። በዚህም ከተከሳሾቹ መካከል አንደኛው የተበዳይዋ አጎት ሲሆን ይህንን የቤተሰብ ቅርበት በመጠቀም ተበዳይዋ ሌሊቱን በሌላኛው ተከሳሽ ቤት አድራ በማግስቱ እንድትጓዝ በማሳመን ይዟት ይሄዳል። ሆኖም በጫካ ውስጥ ከደረሱ በኋላ ተከሳሾቹ ተበዳይዋን በዱላ በመምታት ራሷን መከላከል እንዳትችል ካደረጉ በኋላ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል መፈፀማቸውን የደቡብ ኢትዮጵያ ፖሊስ ኮሚሽን ህዝብ ግንኙነት እና ገጽታ ግንባታ ዳይሬክተር ምክትል ኮማንደር አሸናፊ…
Read the full story at zena24now ↗