የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ያለውን ሚና ይበልጥ ማጠናከር ይገባል ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ያለውን ሚና ይበልጥ ማጠናከር ይገባል አሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ስር እየተካሄዱ ያሉ የአዳማ ጋርመንትና ኢንዱስትሪ የጋሻ የሠራዊቱ የጋራ መኖሪያ ቤቶች ፕሮጀክት እና የመከላከያ ባጅና ሜዳሊያ ማምረቻ ፋብሪካን ጎብኝተዋል በጉብኝቱ ወቅት የአዳማ 8230 The post የመከላከያ ሰራዊት ፋውንዴሽን ያለውን ሚና ይበልጥ ማጠናከር ይገባል 8211 ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗