መንጃ ፍቃድ ማገድ እንዲቀርና የታገደባቸው እንዲመለስላቸው ተወሰነ‼

WASULIFEneutral2026-08-07 16:54:54 UTC
AdYour ad here[email protected]

መንጃ ፍቃድ ማገድ እንዲቀርና የታገደባቸው እንዲመለስላቸው ተወሰነ‼ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የደንብ 557/2016 ዝርዝር የአፈፃፀም መመሪያ እስኪጸድቅ ድረስ ከትራፊክ አደጋዎች ውጭ ባሉ ምክንያቶች የአሽከርካሪ ብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ ማገድ ለጊዜው መቆሙን አስታውቋል። ​ውሳኔው ደንቡ በአዲስ አበባ ብቻ መተገበሩ የፍትሃዊነት ጥያቄዎችን በማስነሳቱ የተወሰደ መሆኑም ተገልጿል። በዚህ መሰረት ዝርዝር መመሪያው ለፍትህ ሚኒስቴር መላኩንና በሌሎች ክልሎችም ወጥ የሆነ አሰራር እስኪዘረጋ ድረስ ከዚህ ቀደም በነጥብና በቆይታ የታገዱም ሆነ በቀጣይ ሊታገዱ የነበሩ ፍቃዶች ለጊዜው እንዲመለሱና እገዳው እንዲቆም ተወስኗል። ​ሆኖም የደንብ መተላለፍ የገንዘብ ቅጣቶች ሙሉ በሙሉ እንደጸኑ እንደሚቀጥሉ ባለስልጣኑ አስታውቋል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]