ቱርኪዬ፣ ሳውዲ አረቢያ እና ፓኪስታን የመከላከያ ስምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል

ZENA24NOWneutral2026-08-07 16:55:25 UTC
AdYour ad here[email protected]

ቱርኪዬ፣ ሳውዲ አረቢያ እና ፓኪስታን የመከላከያ ስምምነት ይፈራረማሉ ተብሎ ይጠበቃል የሃሰን ካልዮንጁ ዩኒቨርሲቲ የአለም አቀፍ ፖለቲካ ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ሙራት አስላን፣ በቱርኪዬ፣ በሳውዲ አረቢያ እና በፓኪስታን መካከል የሚደረገው ስምምነት ዝርዝር ይዘት እስካሁን ይፋ ባይደረግም፣ ስምምነቱ “የመከላከያ አቅምን ማጎልበት፣ የማስፈራራት አቅም መፍጠር ወይም ሌላ ዓይነት የመከላከያ ስምምነት” ሊያካትት እንደሚችል ገልጸዋል። አስላን ለአልጀዚራ እንደተናገሩት፣ ሳውዲ አረቢያ ለበርካታ አሥርተ ዓመታት የመከላከያ ምርቶቿን፣ የጦር መሳሪያዎቿን እና ወታደራዊ ቁሳቁሶቿን -በተለይም ከአሜሪካ በማስመጣት ላይ የተመሰረተች መሆኗ ይታወቃል። ይህ አካሄድ ግን ወጪ ቆጣቢ ስላልሆነ፣ አገሪቱ የራሷን የመከላከያ ዘርፍ በውስጧ መገንባት እንደሚያስፈልጋትም ጠቁመዋል። “ቱርኪዬ እና ሳውዲ አረቢያ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]