በወጣቶች ህይወት የሚቆምረው ህገ ወጡ ህወሓት
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የህገ ወጡ ህወሓት የግዳጅ ወታደራዊ አፈሳና እና የጦርነት ነጋሪት ጉሰማ ለትግራይ ክልል ወጣቶች ስደት እስር ጭንቀትና ተስፋ መቁረጥ ምክንያት ሆኗል ወጣት የማህበረሰብ ክፍል ለአንድ ሀገር መጻኢ ጊዜ ተስፋ የፈጠራ እና የዕድገት ዋና ሞተር ነው ይህ የማህበረሰብ ክፍል ችግር ሲገጥመው የሀገር የወደፊት ዕጣ ፈንታ አደጋ ላይ ይወድቃል በአሁኑ 8230 The post በወጣቶች ህይወት የሚቆምረው ህገ ወጡ ህወሓት appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗