የከባድ መሳሪያ ተኩስ‼️

ADDIS_REPORTERneutral2026-08-07 17:29:44 UTC
AdYour ad here[email protected]

የከባድ መሳሪያ ተኩስ‼️ በራያ ግንባር የሚንቀሳቀሰውና ከሰሞኑ ከባድ መሳሪያዎችን እና ተጨማሪ ታጣቂዎችን ሲያጠጋ የነበረው የህወሃት አርሚ 33 እና 44 ዓዲጉደም ➡️ ደቡብ ወጀራት ➡️ኮንካ ➡️ጎነቕ ➡️ቶንሳ ➡️ንፋሮ መጋለ መስመር በዓዲቀይሕ ወደ ገራርሳ እና ቶንሳ አሁን ዛሬ ነሐሴ 1/2018 ዓ.ም ከምሽቱ 1:00 ላይ በትግራይ ሰላም ሰራዊት ላይ የከባድ መሳሪያ ተኩስ መጀመሩን ምንጮቻችን ገልፀዋል። እራሱን 'የትግራይ ሰላም ሰራዊት' በሚል የተደራጀው ታጣቂ ሀይል ወደ መቀሌ ለመግባት ዝግጁ መሆኑን ከሳምንት በፊት አሳውቆ ነበር። @Addis_Reporter @Addis_Reporter

Read the full story at addis_reporter ↗
AdYour ad here[email protected]