የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀመዉ 166 ሰራተኞቹ ላይ እርምጃ መዉሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ
የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀመዉ 166 ሰራተኞቹ ላይ እርምጃ መዉሰዱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በዛሬዉ ዕለት የ2018 በጀት ዓመት የሪፖርት አፈፃፀምን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል ።በመግለጫው በተጠናቀቀው የ2018 በጀት ዓመት የብልሹ አሰራርና የስነ ምግባር ጥሰት በፈፀሙ 166 የአገልግሎቱ ሥራተኞች ላይ የተለያዩ አስተዳደራዊ እርምጃዎችን መዉሰዱን የተቋሙ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኢንጅነር ጌቱ ገረመዉ መናገራቸዉን ብስራት ሬዲዮ ሠምቷል ። እርምጃ ከተወሰደባቸው ሠራተኞች መካከል 102 የደሞዝ ቅጣት የተቀጡ ሲሆን 9ኙ ከተቋሙ እንዲሰናበቱ ተደርጓል ። 26 የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸዉ ሲሆን 26ቱ ጉዳያቸዉ ተጣርቶ ነፃ መባላቸዉንና 3ቱ ደግሞ ከቦታቸዉ እንዲነሱ መደረጉ ተገልጿል ። በሙስና መጠቆሚያ ዘመናዊ መተግበሪያና እና…
Read the full story at zena24now ↗