#ችሎት
#ችሎት "በሽብር ጥቃት" በተከሰሱት የኢሕአፓ አባላት ላይ ፍርድ ቤት ለተጨማሪ ምርመራ ለፖሊስ 12 ቀን ሰጠ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ የኢሕአፓ አባላት በሆኑት አቶ አበበ አካሉ፣ አቶ ይስሀቅ ወልዳይ እና አቶ አበራ ንጉስ "የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ተንቀሳቅሰዋል" የሚል ወንጀል እንዳቀረበባቸው ይታወቃል። ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ ከተለያዩ ኃይሎች ጋር በመቀናጀት መንግስታዊ ሥርዓቱን በኃይል ለመናድ ሲንቀሳቀሱ፤ የብሔርና የሃይማኖት ግጭት ለመፍጠር በውጭ ሀገር በሚገኙ መገናኛ ብዙኃን የሐሰት ፕሮፖጋንዳ ሲያሰራጩ ነበር በማለት ጭምር የወነጀላቸው ሲሆን፣ ተከሳሾቹ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ሐምሌ 29/2018 ቀርበው ነበር። ችሎቱ በበኩሉ፣ ከሳሽ ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ በመገናኛ ብዙኃን አድርገውታል ያለውን ንግግር በማስረጃነት እንዲያቀርብ ለሐምሌ 30 ቀን…
Read the full story at tikvahethiopia ↗