ኦሮሞ በታሪኩ የተቃወመው የተበላሸ አስተዳደርን እንጂ ኢትዮጵያን አይደለም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)
አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) የኦሮሞ ሕዝብ በታሪኩ የተቃወመው የተበላሸ የአስተዳደር ሥርዓትን እንጂ ኢትዮጵያን አይደለም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ ስለ ኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄዎች እና ስለነበሩ ትግሎች የኢትዮጵያ ታሪክ እና የኦሮሞ ሕዝብ አበርክቶ ማብራሪያ ሰጥተዋል በማብራሪያቸውም የኦሮሞ ሕዝብ ሀገርን በመገንባት 8230 The post ኦሮሞ በታሪኩ የተቃወመው የተበላሸ አስተዳደርን እንጂ ኢትዮጵያን አይደለም 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗