የኦሮሞ ሕዝብ ልዩነቶች ቢኖሩትም እንደቤተሰብ ይመክራል እንጅ ለፖለቲካ ሴራ አይጋለጥም ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-08-07 18:50:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 1 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሞ ሕዝብ ልዩነቶች ቢኖሩት እንኳን እንደቤተሰብ ይመክራል እንጅ ለፖለቲካ ሴራ መጋለጥ የለበትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄዎች ሳይሳኩ የቆየባቸውን ሶስት ምክንያቶች አብራርተዋል በማብራሪያቸውም አንድ ክፍለ ዘመን በሚሻገረው የኦሮሞ ትግል ውስጥ ስትራቴጂካዊ ንድፈ ሃሳብ አለመኖሩ የመጀመሪያ ምክንያት መሆኑን 8230 The post የኦሮሞ ሕዝብ ልዩነቶች ቢኖሩትም እንደቤተሰብ ይመክራል እንጅ ለፖለቲካ ሴራ አይጋለጥም 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]