የመሬት እና የገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በበርካታ ተቋማት ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሆነ አረጋግጫለሁ ሲል የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አሳውቋል።
የመሬት እና የገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በበርካታ ተቋማት ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ እንደሆነ አረጋግጫለሁ ሲል የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን አሳውቋል። የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው የሙስና ግንዛቤ ዳሰሳ ጥናት፦ - በመሬት አስተዳደርና ይዞታ ምዝገባ፣ - በገቢዎችና ታክስ፣ - በኮንስትራክሽን ፈቃድና ቁጥጥር፣ - በንግድና ትራንስፖርት፣ - በወረዳና ቀበሌ አስተዳደሮች ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መሆኑን አስታወቀ። ኮሚሽኑ ለዳሰሳ ጥናት በተወሰደ ናሙና ከ6ዐ በላይ የሚሆኑት ኢትዮጵያውያን ሙስና በማኅበራዊ፣ በኢኮኖሚያዊና በፖለቲካዊ ተግባራት ከፍተኛ እንቅፋትና ችግር የፈጠረ አሳሳቢ ችግር መሆኑን እንደነገሩት ገልጿል፡፡ በአቋራጭ የመበልፀግ ፍላጎት፣ የሥነ ምግባር ጉድለት፣ ውስብስብና ግልጽ ያልሆኑ የአገልግሎት አሰጣጥ ሒደቶችና የሕግ ማስከበር…
Read the full story at tikvahethiopia ↗