📌"የኤርትራ መንግስት ጦሩን በድብቅ ወደ ትግራይ ክልል እያስገባ ነው"

WASULIFEneutral2026-08-07 19:13:15 UTC
AdYour ad here[email protected]

📌"የኤርትራ መንግስት ጦሩን በድብቅ ወደ ትግራይ ክልል እያስገባ ነው" 📌"ኤርትራ ወታደሮቿን ወደ ትግራይ ማስገባቷ ህጋዊ ኢላማ ያደርጋታል" አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ የኤርትራ መንግስት ከህወሓት ጋር በመቀናጀት ከባድ መሳሪያዎችን ወደ ትግራይ ክልል እያስገባ መሆኑ መጋለጡን ተከትሎ፣ በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሱሌይማን ደደፎ ጠንካራ ማስጠንቀቂያ አስተላለፉ። አምባሳደሩ በኤክስ (ትዊተር) ገጻቸው እንደገለጹት፣ ኤርትራ ያለ ማዕከላዊ መንግስቱ ፈቃድ ወታደራዊ ኃይሏን ማስገባቷ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና ዓለም አቀፍ ህግን በግልጽ የጣሰ ትንኮሳ ነው። ይህ እርምጃ ኤርትራን የጦርነቱ በቀጥታ አጋር የሚያደርጋት በመሆኑ፣ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቻርተር መሠረት ራስን የመከላከል መብቷን ተጠቅማ ኤርትራን ህጋዊ ወታደራዊ ኢላማ ልታደርግ እንደምትችል አስታውቀዋል።…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]