ኦሮሚያ ከኢትዮጵያ አትገነጠልም፣ ኦሮሚያ እራሷ ኢትዮጵያ ናት!
ኦሮሚያ ከኢትዮጵያ አትገነጠልም፣ ኦሮሚያ እራሷ ኢትዮጵያ ናት! ኦሮሞ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ የተለያዩ ቦታዎች ላይ ይገኛል። ኦሮሚያ ከኢትዮጵያ በላይ ናት። የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ከሞላ ጎደል ተመልሷ። ለዚህም ኦሮሞ የአእምሮ ነፃነት አጊንቷል ይህ ነፃነት ያገኘው አእምሮ ደግሞ ኦሮሚያን አበልፅጓል፤ በግብርና በትምህርትና በከተሞች ያመጣነውን እድገት ማየት በቂ ነው። ኦሮሚያ ከ8 አመት በፊት 52 ቢሊዮን ብር አመታዊ በጀት የነበራት ሲሆን አሁን ላይ የኦሮሚያ በጀት ከ700 ቢሊዮን ብር በላይ ሆኗል። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከኦቢኤን ቲቪ ጋር በኦሮምኛ ያደረጉት ንግግር @Addis_News @Addis_News
Read the full story at addis_news ↗