በ1982 ዓ/ም የጦር ሜዳ... በደርግ ሠራዊት ተማርካ ከሞት አፍ ሊያድናት በሚሞክር ጋዜጠኛ ፊት “ማንም አላታለለኝም” ብላ የጸናችው ወጣት ታጋይ ሙሉ ገብረእግዚአብሔር (ቀሺ ገብሩ) እውነተኛ ታሪክ። በሞተ ወታደር ኪስ ውስጥ የተገኘው የአረጋኸኝ ወራሽ ካሴት ለፍቅር ስጦታነት ተበርክቶ፣ የትውልዳችንን መራራ የደም እና የፍቅር አዙሪት በሰቀቀን ይነግረናል። ላለፉት ሃምሳ ዓመታት የሁላችንንም ቤት ያንኳኳውን ይህንን የጋራ ትራጀዲ ታሪክ እስከ መጨረሻው ይመልከቱ።
በ1982 ዓ/ም የጦር ሜዳ... በደርግ ሠራዊት ተማርካ ከሞት አፍ ሊያድናት በሚሞክር ጋዜጠኛ ፊት “ማንም አላታለለኝም” ብላ የጸናችው ወጣት ታጋይ ሙሉ ገብረእግዚአብሔር (ቀሺ ገብሩ) እውነተኛ ታሪክ። በሞተ ወታደር ኪስ ውስጥ የተገኘው የአረጋኸኝ ወራሽ ካሴት ለፍቅር ስጦታነት ተበርክቶ፣ የትውልዳችንን መራራ የደም እና የፍቅር አዙሪት በሰቀቀን ይነግረናል። ላለፉት ሃምሳ ዓመታት የሁላችንንም ቤት ያንኳኳውን ይህንን የጋራ ትራጀዲ ታሪክ እስከ መጨረሻው ይመልከቱ። https://youtu.be/wTSmNuuLTzI
Read the full story at brook_news_ethiopia ↗