#የጉድሀገር
#የጉድሀገር የጆኒ እና ሴዶ MMA ፍልሚያ መግቢያ ትኬት VVIP 100 ሺ ብር መሆኑ ተገለፀ። የቲኬት ዓይነቶች እና ዋጋ፦ 1. VVIP Ringside - 100,000 የኢትዮጵይ ብር * ልዩ የሪንግ አጠገብ መቀመጫ * ያልተገደበ የምግብ እና የመጠጥ አገልግሎት * ወደ ተወዳዳሪዎች ልብስ መቀየሪያ ክፍል የመግባት እድል 2. VVIP Premium - 50,000 የኢትዮጵይ ብር * 2ኛ ተከታታይ ረድፍ መቀመጫ * 2 የምግብ እና 10 የመጠጥ ኩፖኖች 3. VVIP Normal - 30,000 የኢትዮጵይ ብር * ከ 3ኛ እስከ 5ኛ ረድፍ መቀመጫዎች * 2 የምግብ እና 7 የመጠጥ ኩፖኖች 4. VIP - 20,000 የኢትዮጵይ ብር * 1 የምግብ እና 4 የመጠጥ ኩፖኖች 5. Regular - 10,000 የኢትዮጵይ ብር 6. Early Bird - 4,000 የኢትዮጵይ ብር ጉርሻ page…
Read the full story at addis_reporter ↗