የመጸዳጃ ቤት እና ያልተጣራ ፍሳሽ ቆሻሻ የሚለቁ ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች እስከ 3 መቶ ሺህ ብር ድረስ እየተቀጡ መሆኑ ተነገረ

ZENA24NOWneutral2026-08-08 06:45:53 UTC
AdYour ad here[email protected]

የመጸዳጃ ቤት እና ያልተጣራ ፍሳሽ ቆሻሻ የሚለቁ ግለሰቦችም ሆኑ ድርጅቶች እስከ 3 መቶ ሺህ ብር ድረስ እየተቀጡ መሆኑ ተነገረ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን ከአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጋር በመተባበር በተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከመኖሪያ ቤት የመጸዳጃ ቤት ወይም ማንኛውንም ያልተጣራ ፍሳሽ ቆሻሻ ወደ ወንዝ የለቀቁ ወይም መስመሩን አገናኝተው ወንዙን የበከሉ ድርጅቶች እና ግለሰቦችን ከ150 ሺህ እስከ 3 መቶ ሺህ ብር እየቀጣ ይገኛል። የባለስልጣኑ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ የምስራች ግርማ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት ወቅቱ የክረምት ወቅት በመሆኑ ዝናብ በሚዘንብበት ወቅት ከግለሰቦች መኖሪያ እንዲሁም ከድርጅቶች የመጸዳጃ ቤት ወይም ማንኛውም ያልተጣራ ፍሳሽ ቆሻሻን ወደ ወንዝ የሚለቁ እንዲሁም አካባቢን የሚበክሉ ግለሰቦች በባለስልጣኑ ደንቡ መሠረት እስከ…

Read the full story at zena24now ↗
AdYour ad here[email protected]