የራያ አላማጣው ውጥረት ሊፈነዳ ከጫፍ ደርሷል ተባለ‼

WASULIFEneutral2026-08-08 07:12:58 UTC
AdYour ad here[email protected]

የራያ አላማጣው ውጥረት ሊፈነዳ ከጫፍ ደርሷል ተባለ‼ ህወሃት በራያ አላማጣ መስመር ከፍተኛ የጦር መሳሪያና የኃይል ስምሪት እያካሄደ መሆኑ ታውቋል። በራያ አላማጣ እና በአካባቢው አቅጣጫ በፌደራል መንግሥት እና በህወሃት መካከል ያለው ውጥረት ወደ ከፍተኛ ደረጃ ማደጉን ጠቁመው፣ ህወሃት በዞኑ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን፣ የኃይል ስምሪቶችን እና የምሽግ ዝግጅቶችን እያደረገ እንደሚገኝ የዋሱ መሐመድ የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል። በተለያዩ ቀበሌዎችና ቦታዎች ታይተዋል የተባሉ የኃይል እና የመሳሪያ ስምሪት ዝርዝር መረጃዎችን ጭምር ነው ታማኝ ምንጮቼ የነገሩኝ፦ 📌መሆኒ (ራብያ)፦ በገረብ አባ ሓጎስ እና በገረብ አገው መካከል ቀደም ሲል ተቆፍሮ በነበረው ምሽግ አካባቢ በ3 ተሳቢ እና በ5 FSR አጠቃላይ 8 መኪና የሰው ኃይል ማራገፉ ተገልጿል። 📌ወራባየ፦ - በዓዲ መሓመድ አካባቢ 1 መድፍ፤…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]