የኤርትራ መንግስት ከህወሓት ታጣቂዎች ጋር በመቀናጀት ውጊያውን በኢትዮጵያ መሬት ላይ ለማድረግ በማቀድ፣ በሌሊት መብራት እያጠፋ ታንኮችን እና ከባድ መሳሪያዎችን ወደ ትግራይ ክልል እያስገባ መሆኑ  ተጋለጠ።  ይህን ያልተጠበቀ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እና ጥምረት ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ራስን የመከላከል መብቱን ተጠቅሞ ኤርትራን ህጋዊ ኢላማ ሊያደርግ እንደሚችል በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሱሌይማን ደደፎ በጥብቅ አስጠንቅቀዋል።

AYUZEHABESHANEWSneutral2026-08-08 07:46:41 UTC
AdYour ad here[email protected]

የኤርትራ መንግስት ከህወሓት ታጣቂዎች ጋር በመቀናጀት ውጊያውን በኢትዮጵያ መሬት ላይ ለማድረግ በማቀድ፣ በሌሊት መብራት እያጠፋ ታንኮችን እና ከባድ መሳሪያዎችን ወደ ትግራይ ክልል እያስገባ መሆኑ ተጋለጠ። ይህን ያልተጠበቀ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እና ጥምረት ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ መንግስት ራስን የመከላከል መብቱን ተጠቅሞ ኤርትራን ህጋዊ ኢላማ ሊያደርግ እንደሚችል በሶማሊያ የኢትዮጵያ አምባሳደር የሆኑት ሱሌይማን ደደፎ በጥብቅ አስጠንቅቀዋል። በአሁኑ ወቅት የኤርትራ መንግስት ጦሩን በድብቅ ወደ ትግራይ ክልል እያስገባ መሆኑን መረጃዎች ያመለክታሉ። የኤርትራ ወታደራዊ አመራሮች በምስራቃዊ ዞን ዓዲግራት አካባቢ ከሚገኙ የህወሓት ወታደራዊ እና የሲቪል መስተዳድር አመራሮች ጋር ግንኙነት ሲያደርጉ የሚያሳዩ ምስሎች መውጣታቸው፣ የሁለቱን ኃይሎች አዲስ ጥምረት እያረጋገጠ ይገኛል። ይህንን…

Read the full story at ayuzehabeshanews ↗
AdYour ad here[email protected]