የኦሮሞ ሕዝብ በሀገር ግንባታ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳደረገ በግልጽ ይታያል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር)

WELCOMEneutral2026-08-08 07:51:38 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶር) የኦሮሞ ሕዝብ ደሙን አፍስሶ አጥንቱን ከስክሶና ላቡን አፍስሶ በሀገር ግንባታ ሂደት ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳደረገ በግልጽ ይታያል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኦቢኤን ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት የኦሮሞ ሕዝብ በዘመናት ታሪኩ ውስጥ በማንኛውም ጊዜ ከስርዓቱ መበላሸት ውጪ በኢትዮጵያ ላይ ተቃውሞ አያውቅም የኦሮሞ ሕዝብ ጥያቄ ሁልጊዜም ቢሆን 8230 The post የኦሮሞ ሕዝብ በሀገር ግንባታ ትልቅ አስተዋፅኦ እንዳደረገ በግልጽ ይታያል 8211 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶር) appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]