በምዕራብ ጎጃም ዞን የተሰማራው መከላከያ ሠራዊት ሀገራዊ አደራውን በላቀ ጀግንነት እየተወጣ ነው።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-08 08:15:00 UTC
AdYour ad here[email protected]

በምዕራብ ጎጃም ዞን የተሰማራው መከላከያ ሠራዊት ሀገራዊ አደራውን በላቀ ጀግንነት እየተወጣ ነው። ​የምሥራቅ ዕዝ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል መላኩ ገላነህ በፀጥታ ማስከበር እና በግዳጅ ላይ የሚገኘውን ሠራዊት እየተዘዋወሩ ያለበትን የዝግጁነት ደረጃ ቃኝተዋል። አዛዡ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ሠራዊቱ የሕዝብን ሰላም ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ሕግ የማስከበር ሥራ አጠናክሮ ይቀጥላል ብለዋል። አዛዡ፣ የምሥራቅ ዕዝ በተሰማራበት የግዳጅ ቀጣና ሁሉ የተላላኪዎችን ሴራ በማምከን ድልን መቀዳጀት የተለየ መለያው እንደሆነ አስታውሰዋል። የኮሩ የሠራዊት አባላት የሕዝብ መገልገያ ተቋማትን ደህንነት በመጠበቅ ሰላም አስተማማኝ ከማድረግ አንፃር እያከናወኑት ያለው ግዳጅ ውጤታማ መሆኑን አዛዡ አረጋግጠዋል። ​ኮሩ ትልቅ አሀድ እንደመኾኑ መጠን በተሰጠው ተልዕኮ ሁሉ ትልልቅ ድሎችን እና ታሪካዊ…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]