የሀገር መከላከያ ሸረሪና ምን ተገኘ?

WASULIFEneutral2026-08-08 08:36:06 UTC
AdYour ad here[email protected]

የሀገር መከላከያ ሸረሪና ምን ተገኘ? ​ሐምሌ 25/2018 ዓ.ም ከንጋቱ 11:45 ጀምሮ በሱዳን ድንበር ሸረሪና አካባቢ የሚንቀሳቀሰው የህወሓት አርሚ 70 (ኮር 131) ሁመራን ለመቆጣጠር የከፈተውን ተኩስ ተከትሎ የመከላከያ ሠራዊት በወሰደው የአፀፋ ምላሽ፦ ​📌 ሸረሪና እና አካባቢው ሙሉ በሙሉ በሠራዊቱ ቁጥጥር ሥር ውሏል ተብሏል። 📌 አንድ ሙሉ የመሳሪያ ዲፖ መያዙ ታውቋል። 📌 በርካታ ታጣቂዎች የተማረኩ ሲሆን፣ ከፍተኛ የሎጀስቲክስ ውድመት ደርሷል። ​በአሁኑ ወቅት በአካባቢው የተጠናከረ የአሰሳ ሥራ እየተካሄደ ይገኛል ነው የተባለው። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]