የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለአሽከርካሪዎች የሰጠው ተጨማሪ ማብራሪያ‼

WASULIFEneutral2026-08-08 09:03:39 UTC
AdYour ad here[email protected]

የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ለአሽከርካሪዎች የሰጠው ተጨማሪ ማብራሪያ‼ ባለስልጣን መሥሪያ ቤቱ ከትራፊክ አደጋ አድራሾች ውጪ የሌሎች አሽከርካሪዎች የመንጃ ፈቃድ እግድ መነሳቱን አስታውቋል። በዚህም መሠረት የታገደ የመንጃ ፈቃድ በእጃችሁ የሚገኝ አሽከርካሪዎች፡ 📌ያለባችሁን ሙሉ ክፍያ በማጠናቀቅ፣ 📌በአቅራቢያችሁ በሚገኝ የባለስልጣኑ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በመቅረብ እግዱን ማስነሳት ይኖርባችኋል። ክፍያ ሳይጠናቀቅና እግዱ በሕጋዊ መንገድ ሳይነሳ ማሽከርከር በጥብቅ የተከለከለ መሆኑ ተገልጿል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ…

Read the full story at wasulife ↗
AdYour ad here[email protected]