ሴቶች የክልሉን ሰላም ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ በንቃት ሊሳተፉ ይገባል።

AMHARAMASSMEDIAneutral2026-08-08 09:10:23 UTC
AdYour ad here[email protected]

ሴቶች የክልሉን ሰላም ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ በንቃት ሊሳተፉ ይገባል። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ አካላት በተገኙበት ሴቶች ለሰላም እና ደኅንነት በሚኖራቸው ሚና ዙሪያ መክሯል። በግንዛቤ ምክክሩ ሴቶች በድርድር፣ በሽምግልና እና በሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ ተሳታፊ ሲኾኑ የሰላም ስምምነቱ ቢያንስ ለ15 ዓመታት ዘላቂ የመኾን ዕድሉ በ35 በመቶ እንደሚጨምር ተነስቷል። በሰላም ውይይቶች ወቅት ሴቶች ከሥልጣን እና ከወንበር ሽሚያ ይልቅ ሰብዓዊ መብቶች እንዲከበሩ እና የጉዳት ሰለባዎች ፍትሕ እንዲያገኙ ትኩረት ስለሚሰጡ ለፍትሕ እና ለሽግግር ፍትሕ አጀንዳዎች ስኬት ወሳኝ ሚና እንደሚኖራቸው ታምኖ የሰላም እና ጸጥታ ቢሮ መድረኩን አዘጋጅቷል ነው የተባለው። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አማካሪ ኮሎኔል ባምላኩ ዓባይ እንዳብራሩት ሴቶች በሰላም እና…

Read the full story at amharamassmedia ↗
AdYour ad here[email protected]