ጠንካራ ሰራዊት ጽኑ ሀገር
አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት የህዝብን ደህንነትና ድንበርን በአስተማማኝነት በመጠበቅ ረገድ አንፀባራቂ ታሪክ ያለው የሕዝብ ተቋም ነው ባለፉት ዓመታት በመደመር መንግሥት ሰራዊቱን ዘመኑን የሚመጥን የቴክኖሎጂ ባለቤት ለማድረግ በተካሄደው አጠቃላይ የመዋቅር የሰው ኃይልና የትጥቅ ሪፎርም ተቋሙን ወደ አዲስ የስኬትና የጥንካሬ ማዕዘን ላይ አድርሶታል:: ሰራዊቱ የማንኛውም ፖለቲካ ድርጅት 8230 The post ጠንካራ ሰራዊት ጽኑ ሀገር appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗