የአፋር ክልል ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ
አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ የስራ ዘመን 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን በዛሬው ዕለት ማካሔድ ጀምሯል የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ በጉባኤው ላይ ባቀረቡት የ2018 በጀት አመት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት እንዳሉት በክልሉ ከ403 ሺህ በላይ ዜጎች የፋይዳ መታወቂያ ለማውጣት ተመዝግበዋል በኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ በክልል ደረጃ ከ80 ሺህ 8230 The post የአፋር ክልል ምክር ቤት 10ኛ መደበኛ ጉባኤ መካሄድ ጀመረ appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.
Read the full story at Welcome ↗