ከአዉሮፓ አምስት ምርጥ ሊጎች ዉስጥ በክረምቱ የተጨዋቾች ዝዉዉር ገበያ እስካሁን አንድም ተጨዋች ያላስፈረሙት የስፔኑ አትሌቲኮ ቢልባኦ እና የፈረንሳዩ ክለብ ማርሴይ ናቸዉ።
ከአዉሮፓ አምስት ምርጥ ሊጎች ዉስጥ በክረምቱ የተጨዋቾች ዝዉዉር ገበያ እስካሁን አንድም ተጨዋች ያላስፈረሙት የስፔኑ አትሌቲኮ ቢልባኦ እና የፈረንሳዩ ክለብ ማርሴይ ናቸዉ። ማርሴይ በዚህ የዝዉዉር መስኮት እንደ ሜሰን ግሪንዉድ ፣ ፔር ኤምሪክ ኦባሚያንግ እና አድሪያን ራቢዮን የመሰሉ ወሳኝ ተጨዋቾቹን ለቅቋል። #ዳጉ_ጆርናል
Read the full story at zena24now ↗