ሰበር ዜና‼️የህወሓት ታጣቂዎች በሸረሪና ግንባር በከፈቱት ጦርነት ሙትና ቁስለኛ ሆነው ብዛት ያለው የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል
ሰበር ዜና‼️የህወሓት ታጣቂዎች በሸረሪና ግንባር በከፈቱት ጦርነት ሙትና ቁስለኛ ሆነው ብዛት ያለው የጦር መሳሪያዎች ተማርከዋል በሸረሪና ግንባር በተካሄደ ውጊያ ከህወሓት (TPLF) ኃይሎች ከነ ትጥቃቸው ተማርከዋል:: በቀረቡት ምስሎች መሠረት፣ መሣሪያዎቹ የህወሓት ኃይሎች በፈጸሙት ጥቃት ምላሽ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት (ENDF) ባካሄደው የመልሶ ማጥቃት ዘመቻ ወቅት የተማረኩ መሆናቸው ተገልጿል።
Read the full story at natnaelmekonnen21 ↗