አረንጓዴ ዐሻራ የአፍሪካን አህጉራዊ የአየር ንብረት ድርድር አቅም የሚገነባ ነው ዲፕሎማቶች

WELCOMEneutral2026-08-08 10:08:18 UTC
AdYour ad here[email protected]

አዲስ አበባ ነሐሴ 2 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር የአፍሪካን አህጉራዊ የአየር ንብረት ድርድር አቅም የሚገነባ ነው አሉ የአፍሪካ ዲፕሎማቶች በአፍሪካ ኅብረት የመካከለኛው አፍሪካ ሀገራት የኢኮኖሚ ማህበር ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጃኩዌስ ዴማፎት እንዳሉት ኢትዮጵያ በአካባቢ ጥበቃና በከተማ ልማት ዘርፍ የገነባችው ልምድ አህጉራዊ ኩራትና ለሌሎች ሀገራትም ተግባራዊ አርአያ ነው እንደ ወዳጅነት ፓርክ 8230 The post አረንጓዴ ዐሻራ የአፍሪካን አህጉራዊ የአየር ንብረት ድርድር አቅም የሚገነባ ነው 8211 ዲፕሎማቶች appeared first on Welcome to Fana Media Corporation S.C.

Read the full story at Welcome ↗
AdYour ad here[email protected]