በወረታ ከተማ መነሐሪያ በተፈጠረ ግጭት የአገልግሎት መቋረጥ አጋጠመ‼
በወረታ ከተማ መነሐሪያ በተፈጠረ ግጭት የአገልግሎት መቋረጥ አጋጠመ‼ በደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ መነሐሪያ ነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ጧት ላይ "በመንግሥት ተደራጅተናል" ያሉ ወጣቶች የበሩን ቁልፍ ሰብረው በመግበታቸው ከኦፕሬተሮችና ከአሽከርካሪዎች ጋር ግጭት ተፈጥሯል። በዚህም ምክንያት የመነሐሪያው የትራንስፖርት ስምሪት አገልግሎት ተቋርጦ ውሏል። አስተያየት ሰጪዎች መንግሥት ወጣቶችን በዘላቂነት በሙያ ማብቃት፣ ማሠልጠንና የብድር አቅርቦት ማመቻቸት ሲገባው፤ በደካማ አደረጃጀት ወደ ግጭት የሚያመራ ሥራ ላይ ማሰማራቱ ተገቢ እንዳልሆነ መግለፃቸውን የሾፌሮች አንደበት አጋርቷል። #WasuMohammed video 👇Like + Follow👇 https://www.facebook.com/share/18ZGvgBVhp/?mibextid=wwXIfr ==================== ወቅታዊ እና…
Read the full story at wasulife ↗